የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ከዚህ በታች የተገለጸውን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈለጋል፡፡
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ከዚህ በታች የተገለጸውን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈለጋል፡፡
|
ተ/ቁ |
የመሣሪያው ዓይነት |
ብዛት |
|
1
|
Concrete Mixer Technical Specification For Concrete Mixer
Diesel Concrete Mixer |
1 |
ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰአት የማይመለስ 300.00 (ሦስት መቶ) ብር በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር1000322267979 ገቢ በማድረግ ድሬዳዋ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ ግዥ ክፍል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ስለሆነም ከታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 (አስር ሺ) ብር በባንክ ሲፒኦ ወይም ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰአት ይዘጋል በዚሁ እለትም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ድሬዳዋ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ ግዥ ክፍል ይከፈታል።
- የጨረታው መዝጊያና መከፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ማሳሰቢያ ፡- ዲስትሪክቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡
ስልክ ቁጥር :-025111-13-13/0927636126/
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬደዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
