በማዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ የስልጤ ዞን ፋ/ል/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቤት ክዳን ቆርቆሮና ሚስማር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ የስልጤ ዞን ፋ/ል/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቤት ክዳን ቆርቆሮና ሚስማር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ፡-
- በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው:
- የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
- በተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ
- በመንግስት ግዥ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
- የጨረታ ዋስትና 10,000 /አስር ሺህ /ብር ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ፋ/ል/መምሪያ ወራቤ ከተማ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100(አንድ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት እለት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ወራቤ ከተማ ቢሮ ቁጥር 3 ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው ከወጣ ከ15ኛው ቀን 8፡00 ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ ፡-
- መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ፡- 0467710586 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
በማዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ የስልጤ ዞን ፋ/ል/መምሪያ
