መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን ቀረጥ የተከፈለባቸውን 30 የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 113
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን ቀረጥ የተከፈለባቸውን 30 የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ማንኛውም የስም ማዘዋወሪያ ተጨማሪ የጉምሩክ ቀረጥ፤ ግብር እሴት ታክስና ሌሎች ወጭዎች ቢኖሩ ከፍሎ በጨረታ ለመግዛት የሚፈልግ ሁሉ አዲስ አበባ ከተማ ለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 (በተለምዶ አያት ኮንዶሚኒየም ከጠበል መድኃኔአለም ቤተከርስቲያን ፊት ለፊት) በሚገኘው በማዕከሉ ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት ከመጋቢት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 2 ቀን 2017 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ በመመልከትና የጨረታ ማስከበሪያ በመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር Mekedonia: Charity Association ስም በተሰራ ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
- ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ ማስያዣ የመነሻዉ 10% ነዉ
- ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ሚያዚያ 2 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታዉ ሚያዚያ 2 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 በድርጅቱ ግቢ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የጨረታዉ ሰነድ የድርጅቱ ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ በመቅረብ በ200 ብር መግዛት ይቻላል።
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0936919191 እና 0975264159 መጠየቅ ይቻላል
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር
