Tender Detail

Tender Details

  • Company Gondar Teachers College (የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ)
  • Address ጎንደር ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0581121634
  • Websitehttps://gcte.edu.et
  • Deadline22 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-04-22 00:00:00
  • Categories Vehicle Battery , Educational And Training Equipment And Machinery

በአብክመ የጎንደር መም/ትም/ኮሌጅ ለጎንደር ትምህርት መሳሪያዎች ክዘናና ስርጭት ማእከል የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአብ የጎንደር መም/ትም/ኮሌጅ ለጎንደር ትምህርት መሳሪያዎች ዘናና ስርጭት ማእከል የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የሚመለከተው የንግድ ፈቃድ ያላቸው::
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው ::
  3. የግዥው የብር መጠን 200,000.00 /ሁለት መቶ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለበት ለዚህም ማረጋገጫ የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. ከዚህ በፊት በተሰጣቸው የእቃ አቅርቦት ወይም አገልግሎቶች ችግር ኑሮባቸው በየደረጃው በተቀመጠው አግባብ ባለውና በሚመለከተው አካል እርምጃ ያልተወሰደባቸው መሆን አለባቸው::
  5. ተጫራቾች 1 እስከ 4 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር እያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 ብር በመፈል ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በስራ ሰአት ቢሮ ቁጥር 19 መግዛት ይችላሉ፡፡ 16ኛው ቀን 335 ታሽጎ 400 ሰአት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ በዓል ከሆነ የሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሞሉትን /ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በአማርኛ የተተረጎመ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ አለበትበጥሬ ገንዘብ የሚያስይዙ ከሆነ በውስጥ ገቢ ደረሰኝ መቁረጥ አለበት
  8. ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  9. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ///ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር G1 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0581121634 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የጎንደር መምህራን ትምህርት የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት

Save Tender