Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኮሬ ዞን የጎርካ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 09-16-59-84-51
  • Website
  • Deadline22 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-04-22 00:00:00
  • Categories Building Construction

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል በኮሬ ዞን የጎርካ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዳኖ እና ለጋሙሌ ት/ቤት በአሀዳዊ ዋሽ ፕሮግራም ለሴቶች ንጽህና መጠበቂያ የሚውል ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ግንባታውን ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡


የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 4/2017

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል በኮሬ ዞን ርካ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ለዳኖ እና ለጋሙሌ /ቤት በአሀዳዊ ዋሽ ፕሮግራም ለሴቶች ንጽህና መጠበቂያ የሚውል ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ግንባታውን ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በጨረታ ሰመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች፤

  1. የንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር ከፍሎ ፈቃድ ያሳደሰ የንግድ ምዝገባ ያለው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፤ በግንባታ ዲዛይን ቁጥጥር ባለስልጣን የተሰጠ ደረጃ (7) እና ከዚያ በላይ GC ያለው፤ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት የቫት ተመዝጋቢነት የምስ ወረቀት ያለውና የሚያቀርብ፤
  2. ጨረታ የሚካሄደው ጎርካ ወረዳ //ቤት ግዥ አስተዳደር ዋና ሥራ ሂደት ቢሮ ይሆናል፡፡
  3. የሚገነባበት ዋጋ ሁሉም ዕቃ ከተጫራቹ ሆኖ ገንብቶ ለማስረከብ በዋጋ ማቅረቢያ ፕሮፎርማ ሞልቶ ከተፈለጉት መረጃዎች ጋር ፎቶ ኮፒ አድርጎ ኦርጅናልና ኮፒ በየሎት ለይቶ የሚያቀርብ፤
  4. የጨረታ ሰነድ 50 ብር ገቢዎች /ቤት በመፈል ከጎርካ ወረዳ //ቤት ግዥ አስተዳደር ዋና ሥራ ሂደት ቢሮ መውሰድ ይቻላል፡፡
  5. የጨረታ ሳጥን የሚታሸግበትና የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ይህ ማስታወቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ወደ ፊት የሚቆጠር 15ኛው ቀን 800 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 830 ደቂቃ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣ ዕለቱ በሳምንት ዕረፍት ወይም በሕዝብ በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከታወቀበት ቀን አንስቶ 15 ቀናት ውስጥ ቀርቦ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል ባይገባ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው CPO ለመንግስት ውርስ ሆኖ በግዥ አዋጅ እና አፈጻጸም መመሪያ መሠረት ህጋዊ እርምጃ ይወሰድበታል፡፡
  7. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ የሚያስይዝ፡፡
  8. የመልካም ሥራ አፈጻጸም ቢያንስ አንድ ዙር ማቅረብ የሚችል፡፡
  9. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

መረጃ፡- 09-16-59-84-51

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኮሬ ዞን የጎርካ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤ

Save Tender