Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል
  • Address ሞጆ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0221162194
  • Website
  • Deadline23 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-04-23 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል ከሞጆ አዳማ ሰራተኞችን የሚያመላልስ ሰርቪስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር-ESLSE/P&T/REQ/2025/35070

 

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል ከሞጆ አዳማ ሰራተኞችን የሚያመላልስ ሰርቪስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ሎት-አስራ ሶስት፡- የሰርቪስ መኪና ኪራይ ጨረታ ግዥ

በዚህ መሰረት፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ደረጃውን የጠበቀ ሰርቪስ መኪና ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. 45 ሰዎችን መጫን የሚችል ሰርቪስ መኪና፣
  4. ንጽህናውን የጠበቀ ሰርቪስ መኪና ማቅረብ የሚችል፣
  5. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድረ ገጽ (WWW.ESLSE.COM) ላይ በERP SYSTEM በዋና /ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  6. የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ሰዓት ይሆናል።
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አስር ብር) በንግድ ባንክ ፣ በህብረት ባንክ ወይንም በኦሮሚያ /ስራ ባንክ ብቻ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  8. //ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልከ ቁጥር 0221162194 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ

ሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል

Save Tender