በማእከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 ዓ.ም በወረዳው ማእከል በሆነው ሚቄ ከተማ ያለው የውሀ መስመር በፌድራል መንገድ ስራ ምክንያት ተነሽ መሆኑ ይታወቀል። ስለሆነም ለውሀ መስመር ዝርጋታ የሚሆኑ የውሃ እቃዎችን እስከቦታው እንዲቀርብለት ስለፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና ማንኛውም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መሰፈርት የሚያማላ ድርጅት ሁሉ መሳተፍ ይችላል።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 01
በማእከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 ዓ.ም በወረዳው ማእከል በሆነው ሚቄ ከተማ ያለው የውሀ መስመር በፌድራል መንገድ ስራ ምክንያት ተነሽ መሆኑ ይታወቀል።
ስለሆነም ለውሀ መስመር ዝርጋታ የሚሆኑ የውሃ እቃዎችን እስከቦታው እንዲቀርብለት ስለፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና ማንኛውም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መሰፈርት የሚያማላ ድርጅት ሁሉ መሳተፍ ይችላል።
መስፈርት
- በዘርፉ ፈቃድ ያለውና ፈቃዱን ያደሰ መሆን አለበት
- የዘመኑ ግብር የከፈለ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) ተመዝጋቢ የሆነ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ TIN Number ያለው
- የጨረታ ማስከበሪያ የሚውል 30,000/ሰላሳ ሺ ብር ከባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል በሙሉ በጨረታው መሳተፍ ይችላል። በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ከእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግ/ን/አስ ስራ ሂደት 500 አምስት መቶ ብር ብቻ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ለተከታታይ ለ5የስራ ቀናት ብቻ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው ደግሞ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ6ኛው ቀን ሲሆን ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ዋጋ ሞልተው አንድ ኦርጂናል እና ሁለት ኮፒ በማዘጋጀት በፖስታ በማሸግና በእናት ፖስታ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በዚሁ አለት ከቀኑ 8፡00 ታሽጎ 8፡30 ላይ ይከፈታል። የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን የሚቀየር መሆኑን እናሳስባለን።
- አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው እቃ ደረጀው የጠበቀና ጥራት ያለው ባይሆን የሚመልስ ሲሆን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- እኖር ኤነር መግር ወረዳ ፋ/ኢ/ል ጽ/ቤት
ለበለጠ መረጃ፡- 09-42-70-47-78
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
