Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ወሎ ዞን በቦረና ወረዳ መካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል
  • Address ደቡብ ወሎ ዞን በቦረና ወረዳ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-14-34-43-06
  • Website
  • Deadline06 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-06 00:00:00
  • Categories Building Materials , Building Construction

በደቡብ ወሎ ዞን በቦረና ወረዳ የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ስር ያለ የማህበረሰብ አቀፍ መድሀኒት ቤት የግንባታ ማቴሪያል እና የግንባታውን ሙያ ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ወሎ ዞን በቦረና ወረዳ የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ስር ያለ የማህበረሰብ አቀፍ መድሀኒት ቤት የግንባታ ማቴሪያል እና የግንባታውን ሙያ ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባችኋል፡፡

  1. ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  4. ጨረታው የሚከናወነው በሎት ነው::

ሎት 1 የማህበረሰብ አቀፍ መድሀኒት ቤት ግንባታን የእጅ ሙያ ብቻ፤

ሎት 2 ለማህበረሰብ አቀፍ መድሀኒት ቤት ግንባታ መሣሪያ የሚሆኑ ማቴሪያሎች፤

ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 መቶ ብር እየከፈሉ ከሆስፒታሉ ዋና ገንዘብ ያዥ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ስዓት መግዛት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ጠቅላላ ድምር ዋጋ 2% ሲፒኦ እና በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በመግለጽ በፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሲሆን ጨረታው በአስራ ስድስተኛው ቀን 800 ሰዓት ይዘጋል፡፡
  3. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ ስድስተኛው ቀን 830 ሰዓት በሆስፒታሉ ///አስ//የስራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን ቅዳሜ እሁድ ወይም የህዝብ በዓላት ቀን ከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታውን መክፈት ይቻላል፡፡
  4. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  5. ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 09-14-34-43-06/ 09-34-37-02-54 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በደቡብ ወሎ ዞን በቦረና ወረዳ መካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል

 

Save Tender