የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ሴከተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ማጠቃለያ ግዥ በድጋሚ 1ኛ- ኤሌክትሮኒክስ 2ኛ- ቶታል ስቴስን 3- የናይትሮጅን ጃር 4 ቪድዮ ካሜራ 5 ጀነሬተር 6- አነስተኛ የምርት መሰብሰቢያ 7- የትምህርት ቤተሙከራ ኬሚካሎችን 8 ሳውንድ ሲስተም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ሴከተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ማጠቃለያ ግዥ በድጋሚ 1ኛ- ኤሌክትሮኒክስ 2ኛ- ቶታል ስቴስን 3- የናይትሮጅን ጃር 4 ቪድዮ ካሜራ 5 ጀነሬተር 6- አነስተኛ የምርት መሰብሰቢያ 7- የትምህርት ቤተሙከራ ኬሚካሎችን 8 ሳውንድ ሲስተም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- በአቅራቢነት በድህረ ገጽ (EGP) የተመዘገቡ፣
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ዝርዝር የመጫረቻ ሰነድ ጋዜጣው አየር ላይ ከዋለበት እስከ 15 ባሉት ቀናት ብር 300 / ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 5 መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000 /ሃምሳ ሽህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በማዘጋጀት በፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ የሚወዳደሩበትን ዓይነት በፖስታው ላይ በመለየት በግዥና/ን/አስ/ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን እስከ 3:30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛው ቀን በ3:30 ታሽጎ በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 5 ይከፈታል፡፡
- የጨረታ መክፈቻ በበዓላት ወይም በሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 5 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር-0468813338/ 0468810275 በመደወል መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
በደቡብ ኢትዮጰያ/ክ/መንግስት የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
አርባምንጭ
