Tender Detail

Tender Details

  • Company የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ወላይታ ሶዶ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 551 2116
  • Website
  • Deadline26 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-26 00:00:00
  • Categories Building Construction

የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለወላይታ ዞን ጤና መምሪያ የጤና ተቋማት ግንባታ ቀሪ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ወዞፋ//03/17

 

የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2017 በጀት ዓመት ለወላይታ ዞን ጤና መምሪያ የጤና ተቋማት ግንባታ ቀሪ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሣተፍ የሚችሉ የሥራ ተቋራጮች::

  1. በኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ተመዝግበው ግብር በመክፈል 2017 / ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፣ የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣ .. /VAT/ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ ቲን /TIN/ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ ሕጋዊ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው በፌደራል ግዥ እና የመንግሥት ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት ምዝገባ /በበይነ መረብ የተመዘገበ እና ማቅረብ የሚችሉ ደረጃ GC-7/BC-7 እና ከዛ በላይ የሆኑ፡፡
  2. ተጫራቾች ከሚመለከተው አካል የተሰጠ ወቅተዊ ታክስ ክሊራንስ /NVALID TAX CLEARANCE/ ሰርቲፊከት ከመጫረቻ ሠነዳቸው ጋር ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሕጋዊ ሠነድ በማቅረብ ለሠነዱ የማይመለስ 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ከወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 2 ፎቅ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጨረታ ሠነድ ውስጥ በተጠቀሰው መሠረት፡-

ሎት 1 ጋልቻ ጤና ጣቢያ የባለሙያዎች ማደሪያ 275,000.00 /ሁለት መቶ ሰባ አምስት ሺህ/ ብር

ሎት 2 ጢዳ ጋርቤ ጤና ጣቢያ የባለሙያዎች ማደሪያ ብር 600,000.00 /ስድስት መቶ ሺህ ብር/

ሎት 3. ቦዲቲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል OPD ስሎክ ብር 525,000.00 /አምስት መቶ ሃያ አምስት ሺህ ብር/

ሎት 4. ሶዶ ጤና ጣቢያ ፋርማሲ ብሎክ 350,000.00 /ሦስት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/

ሎት 5. ጋቼኖ ጤና ጣቢያ ፋርማሲ ብሎክ 175,000.00 /አንድ መቶ ሰባ አምስት ሺህ/

ሎት 6. ዛባ ጤና ጣቢያ የባለሙያዎች ማደሪያ 325,000.00 /ሦስት መቶ ሃያ አምስት ሺህ/ ብር ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው::

  1. ተጫራቶች የዋጋ ማቅረቢያውን ሠነድ ኦሪጅናሉን እና ቴክኒካል ሠነድ ኦሪጅናሉን አንድ ላይ በማሸግ እና 2 የኦርጅናሉን ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በማሸግ እና ሁሉንም ፖስታ በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ የፕሮጀክቱን አድራሻና ስም በመጻፍ በዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የጨረታው ሣጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 30 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን 800 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 830 ሰዓት በወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥና ንብረት አስተዳደር የጨረታ ክፍል ቢሮ ቁጥር 9 ይከፈታል፡፡
  3. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታ ማክፈቻ ዋጋና በሂሣብ ማስተካከያ ዋጋ ልዩነት 3% በላይ በሆነ መጠን የሚበልጥ ወይም የሚያንስ መሆን የለበትም፡፡
  5. ተጫራቾች በዞን እና በሌሎች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ ሲሠሩ ምንም ዓይነት ማስጠንቀቂያ ያልተሰጣቸው መሆን አለባቸው::
  6. በተጨማሪ እንደገና ተሻሽሎ የወጣው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግዥ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 70/2017 እና በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የወጣው የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ መመሪያ ቁጥር 648/2013 እና በዚሁ መመሪያ ላይ ማሻሻያ የያዘ ሴርኩላር ተግባራዊ ይሆናል።
  7. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0465512116 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ፡፡

 

ወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

 

Save Tender