Tender Detail

Tender Details

  • Company Global Bank Ethiopia S.C (ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 558 12 04
  • Websitehttps://www.globalbankethiopia.com/
  • Deadline14 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-14 00:00:00
  • Categories Vehicle

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ የተለያዩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::


 

Global Bank Buys Stake in Ethiopian Securities Exchange – Ethiopian Monitor

 

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 05-2024/25

 

  1. ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ የተለያዩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ እና መመዘኛዎች የሚያሟላ ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች መወዳደር ይችላል::

 

.

የተሽከርካሪ ዓይነት

ብዛት

1

Nissan Micra Hatch Back

2

2

Hyundai EON Automobile

4

3

Gelly G7 Automobile

5

4

Nissan Almera Automatic Transition

6

5

Nissan Almera Manual Transition

12

6

Suzuki Ciaz Automatic Transition

4

7

Toyota RAV4 Automatic Transition 4WD

2

8

Nissan X-trial Automatic Transition 4WD

2

9

Nissan Pickup 4WD

1

 

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ .. ስታዲየም ቅርንጫፍ በመክፈል እና የገቢ ደረሰኝ ይዘው በመቅረብ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ስታዲየም ከኢትዮጵያ ሆቴል ጀርባ ናሽናል ቢዝነስ ሴንተር ሕንጻ 7 ፎቅ ግዥና ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመቅረብ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 200 እስከ 545 ከሰዓት በኋላ 700 እስከ 1045 እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 200 እስከ 545 ሰዓት መግዛት ይችላሉ::
  2. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ (የንግድ ፈቃድ የሌለው ተወዳዳሪ በጨረታው መሳተፍ ይችላል) የግብር መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል::
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የተጫረቱበትን ተሽከርካሪዎች ጠቅላላ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ  .. (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንክ ዋስትና ደብዳቤ የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  4. የጨረታ ዋጋው ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ያካተተ መሆን ይኖርበታል::
  5. ግልጽ ጨረታው ግንቦት 6 ቀን 2017 . ከሰዓት 800 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከሰዓት 815 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባንኩ ዋና /ቤት ይከፈታል::
  6. ተጫራቾቹ ተሽከርካሪዎቹን ባሉበት ቦታ በአካል ተገኝቶ በመመልከት ዋጋ መስጠት ይኖርባቸዋል::
  7.  ባንኩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ፡- ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ . ግዥና ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ

ስልክ ቁጥር 0115581204 ወይም 0115318156 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

 

Save Tender