Tender Detail

Tender Details

  • Company NATIONAL BANK OF ETHIOPIA (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 551 7438
  • Websitehttps://nbe.gov.et/am/
  • Deadline30 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-04-30 00:00:00
  • Categories Government Treasury Bill

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ በጨረታ ቁጥር 976 አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

  1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 976
  2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 13,712,365,000
  3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ሚያዝያ 22 ቀን 2017 .
  4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፤

 

የሰነዱ ዓይነት

የገንዘብ ልክ

የሚከፈልበት ጊዜ

28 ቀን

960,775,000

ግንቦት 20 ቀን 2017 .

91 ቀን

1,783,000,000

ሐምሌ 23 ቀን 2017 .

182 ቀን

3,428,090,000

ጥቅምት 19 ቀን 2018 .

364 ቀን

7,540,500,00

ሚያዝያ 21 ቀን 2018 .

 

  1. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል፡፡
  2. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል፡፡
  3. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል።
  4. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ሚያዝያ 22 ቀን 2017 . እስከ 5:30 ሰዓት
  5. የጨረታ ውጤት ሚያዝያ 22 ቀን 2017 . ይገለጻል፡፡
  6. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው።
  7. ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

 

Save Tender