የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መንግሥት የግምጃ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ አዉጥቶሀል።
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ
1. ሰምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 1006
2. ለሺያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 28,098.500,000
3. ሰነዶቹ ለገቢያ የሚቀርቡበት ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም
4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልከ፣
|
የሰነዱ ዓይነት |
የገንዘብ ልክ |
የሚከፈልበት ጊዜ |
|
የ28 ቀን |
2,809,350,000 |
ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም |
|
የ91 ቀን |
7,023,375,000 |
መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም |
|
የ182ቀን |
8,428,050,000 |
ታህሳስ 14 ቀን 2010 ዓ.ም |
|
የ364 ቀን |
9,832,725,000 |
ሰኔ16 ቀን 2019 ዓ.ም |
5. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል፡፡
6. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል፡፡
7. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡
8. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት
9. የጨረታ ውጤት ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ይገለጻል፡፡
10. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታከስ ነጻ ነው::
11. ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬከቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ-78 www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
