Tender Detail

Tender Details

  • Company በ/ማ/ኢ/ክ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጉራጌ ዞን : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3-31-08-12
  • Website
  • Deadline15 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-15 00:00:00
  • Categories Water Construction Machinery And Equipment , Printer And Photocopy Machine

በማ/ኢ/ክ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ በቸ/ወ/ት/ት/ጽ/ቤ/ እና ወሀ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የማባዣ ማሽን እና የውሀ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 006

 

በማ////በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ በቸ////// እና ወሀ//ቤት አገልግሎት የሚውል የማባዣ ማሽን እና የውሀ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፤

  1. በየንግድ ዘርፉ የተሰማራችሁ ተወዳዳሪዎች የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የምዝገባ ምስክር ወረቀት የቫት ተመዝጋቢ መሆናችሁ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉና ከዚህ በፊት በጨረታ ያልታገዳችሁ፤
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመቅረብ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመፈል መግዛት ትችላላችሁ፤
  3. ተጫራቾች የጨረታ መንታችሁ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ በማድረግ ከላይ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተዘረዘሩ ማስረጃዎች ኦርጅናል ሰነድና ኮፒ በተለያዩ በታሸጉ ፖስታዎች በማድረግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አላባችሁ
  4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ የሥራ ቀናት ፍት ይሆናል፤ እስከዚያ ድረስ የጨረታ መንታችሁን ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡ ጨረታው የሚያበቃው የመጨረሻው ቀን ከቀኑ 800 /ስምንት ሰዓት/ ሲሆን የሚከፈተው በዚሁ ቀን ከቀኑ 830 /ስምንት ተኩል/ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ባይገኙበት ጨረታው ለመፈት የሚያግድ የሌለ መሆኑን እየገለጽን በዓል/ቅዳሜና እሁድ ከሆነ የሚቀጥለው የሥራ ቀን ይተላለፋል
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ገንዘብ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የማባዣ ማሽን ብር 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ የውሀ እቃዎች 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡
  6. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

መረጃ 0113310812/ 0113310254

 

በማ///በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት

Save Tender