Tender Detail

Tender Details

  • Company የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ወላይታ ሶዶ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 551 2116
  • Website
  • Deadline07 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-07 00:00:00
  • Categories Building Construction

የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለወላይታ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ የእንስሳት ማቆያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2017 በጀት ዓመት ለወላይታ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ የእንስሳት ማቆያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሣተፍ የሚችሉ የሥራ ተቋራጮች

  1. በኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ተመዝግበው ግብር በመፈል 2017 / ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፣ የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ ምስ ወረቀት ያላቸው፤ .እታ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣ ቲን /TIN/ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ ሕጋዊ የንግድ ምዝገባ ክር ወረቀት ያላቸው በፌዴራል ግዥ እና የመንግሥት ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት ምዝገባ / በበይነ መረብ የተመዘገቡ እና ማቅረብ የሚችሉ ደረጃ GC-7/BC-7 እና ከዛ በላይ የሆኑ፡-
  2. ተጫራቾች ከሚመለከተው አካል የተሰጠ ወቅታዊ ታክስ ሊራንስ /VALID TAX CLEARANCE/ ሰርተፊኬት ከመጫረቻ ሠነዳቸው ጋር ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሕጋዊ ሠነድ በማቅረብ ለሠነዱ የማይመለስ 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመፈል ከወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 2 ፎቅ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጨረታ ሠነድ ውስጥ በተጠቀሰው መሠረት፡- 370,065.00 /ሶስት መቶ ሰባ ሺህ ስልሣ አምስት/ ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሠነድ ኦርጅናሉን እና ኒካል ሠነድ ኦርጅናሉን አንድ ላይ በማሸግ እና 2 የኦርጅናሉን ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በማሸግ እና ሁሉንም ፖስታ በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ የፕሮጀቱን አድራሻና ስም በመጻፍ በዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ተት ይኖርባቸዋል
  6. የጨረታው ሣጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 30 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 830 ሰዓት በወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥና ንብረት አስተዳደር የጨረታ ፍል ቢሮ ቁጥር 9 ይከፈታል
  7. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን መሆን የለበትም።
  8. ተጫራቾች እንደገና ተሻሽሎ የወጣው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግዥ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 70/2017 በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የወጣው የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫ ምዝገባ መመሪያ ቁጥር 648/2013 እና በዚሁ መመሪያ ላይ ማሻሻያ የያዘ ሰርኩላር ተግባራዊ ይሆናል፡፡
  9. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

መረጃ ስልክ ቁጥር 046551 2116 ደውስው ማነጋገር ይችላ፡፡

 

የወይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

 

Save Tender