Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት የብላቴ ዙ/ወ/ፋይ/ኢ/ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0901818572
  • Website
  • Deadline26 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-26 00:00:00
  • Categories Building Construction , Engineering Service

በሲዳማ ብ/ክ መንግሥት የብላቴ ዙሪያ ወረዳ በሌላ ማዘጋጃ ቤት በኩል land scape and greening activity around the road ለማሠራት ሕጋዊ ግንባታ ፈቃድ ያላቸው አወዳድረው ለማሠራት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሲዳማ /መንግሥት የብላቴ ዙሪያ ወረዳ በሌላ ማዘጋጃ ቤት በኩል land scape and greening activity around the road ለማሠራት ሕጋዊ ግንባታ ፈቃድ ያላቸው አወዳድረው ለማሠራት ይፈልጋል

ዚህ በዚህ መስክ የተሰማራችሁ ሟሟላት የሚገባችሁ መስፈርቶች፡-

  1. 2017 . ንግድ ፈቃዳቸው ያሳደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ግባብነት ያለው የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ እና ተጨማሪ እሴት /ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለበት፡፡
  2. አቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  3. CPO በባንክ የተረጋገጠ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  4. ጨረታ አሸነፊ የሚሆን ከጠቅላላ ዋጋ የቅድመ ፍያ መጠን 30% በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ጋራንቲ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  5. የጨረታው አሸናፊ የሚሆን ከጠቅላላ ዋጋ ማስከበሪያ 10% ያዝ ይኖርበታል፡፡
  6. የሚሠራው land scape and greening activity around the road ጥራቱን የጠበቀ እና /ቤቱ የሚፈልገውን መሥራት ይኖርበታል፡፡
  7. ለሚገነባው land scape and greening activity around the road የጥራት ጉድለት ቢገኝ በራሱ ኪሳራ ለውጦ ጥራት ያለው land scape and greening activity around the road የሚሠራ ይሆናል፡፡
  8. የወቅቱን ዋጋ ያላገዘበ ተቀባይነት አይኖርም፡፡
  9. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 15 (ለአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በሲዳማ /መንግሥት የብላቴ ዙሪያ ወረዳ ገቢዎች //ቤት ገቢ በማድረግ ሰነዱን በብላቴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት /ቤት ቢሮ ቁጥር 06 በማቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 230 400 ሰአት በሲዳማ / መንግሥት የብላቴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት /ቤት ለዚህ አገልግሎት የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ኦሪጂናል እና ኮፒ በማድረግ አሽገው ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከጠዋቱ 430 ሰአት ላይ ታሽጎ ከጥዋቱ 500 ሰአት ላይ ይከፈታል፡፡ የተጫራቾቹ አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡

* /ቤቱ የተ አማራጭ ካገኘ ከፊ ወይም ሙሉ በሙሉ መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0901818572/0961612750

 

በሲ //መንግሥት የብ //ፋይ////ቤት

 

Save Tender