Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address መ/አምባ በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113360162
  • Website
  • Deadline01 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-01 00:00:00
  • Categories Building Construction

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ጤና ጽ/ቤት በመደበኛው በጀት በስሩ ላለው ከንትዋት ሁለተኛ ትውልድ ጤና ኬላ የኦፒዲ /OPD/ ብሎክ/ የአዋቂዎች ተመላላሽ ህክምና ክፍል ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


 

መጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ልፅ ጨረታ

ማስታወቂያ ያቁጥር GGWW/030/2017

 

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ልል በጉራጌ ዞን በገ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት አማካኝነት 2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ጤና /ቤት በመደበኛው በጀት በስሩ ላለው ከንትዋት ሁለተኛ ትውልድ ጤና ኬላ የኦፒዲ /OPD/ ብሎ/ የአዋቂዎች ተመላላሽ ህክምና ክፍል ለማሰራት በግልጽ ረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም ተጫራቾች: -

  1. የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ፡ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
  2. ረታው ለመወዳዳር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ይዘው መምጣት አለባቸው
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ተከታታይ ቀናት እስከ 8:00 ሰአት ድረስ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መሀልአምባ ከተማ ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. የመወዳደሪያ ደረጃቸውም GC/BC ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ የሆ· ተቋራጮች
  5. ረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ብር 75000 (ሰባ አምስት ሺህ ብር) ብቻ በገ////ፋይናንስ /ቤት ስም ማሰራት አለባቸው
  6. ተጫራቾች ረታውን ኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት / ለቴኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴከኒካል በሚል በመለየት / ለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው ረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከባን በተረጋገጠ ሲፒኦ ኒካል ኦርጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ኒካል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ የር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 (ሀያ አንድ) ተከታታይ ቀናት መሀል አምባ የገ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር -03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ረታው ሰነድ 21ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ይታሸጋልከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8. መስሪያቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ማሳሰቢያ -

  1. በአፈፃፀም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም
  2. በወረዳው ውስጥ ፕሮጀክት ይዞ ስራውን ያልጨረሰ ተጫራች መወዳደር አይችልም
  3. ተጫራቾች ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ከአሰሪው መስሪያ ቤት የሳይት ምልከታ ማየታቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉና መሆን አለባቸው
  4. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል።

 

መረጃ- የገ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ስልክ ቁጥC 0113360162/146 ይደውሉ

 

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት

መሀል አምባ

 

Save Tender