Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Center for Development /ECD/ /ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት/
  • Address ቦሌ አለም ህንፃ 7ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0982-882826
  • Websitehttps://ecdethiopia.org/
  • Deadline31 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-31 00:00:00
  • Categories Building Construction

ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /E CD/ እና ፔስታሎዚ የህፃናት መርጃ ድርጅት /PCF/ በጋራ በመሆን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር በሚገኙ 12 የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ "ጥራቱን የጠበቀ አካታች እና ፍትሃዊ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ተደራሽነትን ማሻሻል" የሚል ሙሉ ትኩረቱን በትምህርት ጥራት ላይ ያደረገ ፕሮጀክት በመተግበር ላይ ይገኛሉ፡፡ በመሆኑም ድርጅታችን ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት / ECD/ ቀጥሎ የተመለከተውን የኮንስትራክሽ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /E CD/ እና ፔስታሎዚ የህፃናት መርጃ ድርጅት /PCF/ በጋራ በመሆን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር በሚገኙ 12 የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ "ጥራቱን የጠበቀ ካታች እና ፍትሃዊ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ተደራሽነትን ማሻሻል" የሚል ሙሉ ትኩረቱን በትምህርት ጥራት ላይ ያደረገ ፕሮጀ በመተግበር ላይ ይገኛሉ፡፡ በመሆኑም ድርጅታችን ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት / ECD/ ቀጥሎ የተመለከተውን የኮንስትራክሽ ሥራ በግልጽ ጨረታ ወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

 

.

የግንባታው አይነት

የግንባታው ቦታ

የሚፈለገው የኮንትራክተር ደረጃ

ጨረታው የሚያበቃበት ቀን

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን

1

የተማሪዎች ሽንት ቤት (ባለ12 ቀዳዳ/ክፍል) ሙሉ የግንባታ ሥራ

አዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አቡነ ባስሊዮስ አንደኛ እና መለስተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ

ግንቦት 23/2017 . 800

ግንቦት 23/2017 . 830

 

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  1. ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆነ የግንባታ ፍቃድ ያላቸው እና የምዝገባ ሰርተፊኬታቸውን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. ግንባታውን ለመሥራት የጠየቁትን ጠቅላላ የገንዘብ መጠን 5% (አምስት በመቶ) Ethiopian Center for Development /ECD/ ስም የዋስትና ማስያዣ CPO ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. በዘርፉ ለመስራት የሚያስችላቸው የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣
  4. የቫት ወይም የቲኦቲ (VAT or ToT) ተመዝጋቢ የሆኑና ሰርተፊኬቱን ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ተመሳሳይ የሥራ ልምድ ያላቸው ቢሆኑ ይመረጣል፡፡

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት በመገኘት የጨረታ ሰነዱን በነጻ በመውሰድ የቴኒካል እና የፋይናሻል ፕሮፖዛላችሁን በተለያዩ ኤንቨሎፖች በማሸግ ገቢ እንድታደርጉ እና እንድትወዳደሩ እንገልጻለን፡፡

ድራሻ፡- ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ፕመንት /ECD/

አዲስ አበባ፣ ህንፃ 7 ፎቅ

ስልክ:- 0911536296

ማሳሰቢያ፡-

  1. ተጫራቾች የምታቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑን በግልጽ ማሳየት ይኖርባችኋል፡፡
  2. ድርጅታችን ያለ ምንም ቅድመ ማስጠንቀቂያ እና ማስታወቂያ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም ከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎመንት

 

Save Tender