Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise (የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት) (ኢኢግልድ)
  • Address በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 ፒያሳ ከሊፋ ህንፃ አካባቢ በስተ ሰሜን አቅጣጫ የባቡር ሃዲዱን ተሻግሮ ወደ አራት መንታ በሚወስደው መንገድ ጣልያን ሰፈር (የቀድሞ ጅንአድ መ/ቤት) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111281529
  • Websitehttp://www.eiide.com.et/web/guest/about-us
  • Deadline02 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-02 00:00:00
  • Categories Cargo Vehicle

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ንብረት የሆኑ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ንብረት የሆኑ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሆነም ተጫራ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራች በዘርፉ የታደሰ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ስና የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለዚህ የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 700.00 (ሰባት መቶ ብር) በመፈል ከድርጅቱ ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ (20%) የጨረታ ማስከበሪያ በባን የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ሃያ በመቶ ያላስያዘ ተጫራች ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
  3. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በማግስቱ 16ኛው ቀን 400 ሰዓት የጨረታው ሳጥን ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢኢግልድ ዋና /ቤት ስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል ነገር ግን 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  4. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው በተገለጸላቸው 7 የስራ ቀናት በኋላ 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ በሙሉ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ ሆኖም ሙሉ ፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ መክፈል ካልቻሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ለኢኢግልድ ገቢ ሆኖ ኢኢግልድ ሌላ አማራጭ መጠቀም ይችላል፡፡
  5. የጨረታ ሰነድ የገዙ ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 230 እስከ 1030 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ፒያሳ ከሊፋ ህንፃ አካባቢ በስተ ሰሜን አቅጣጫ የባቡር ሃዲዱን ተሻግሮ (የቀድሞ ጅንአድ መስሪያ ቤት) አራዳ ፍለ ከተማ ወረዳ 2 በመሄድ የተሽከርካሪዎችን ዝርዝር መመልከት ይችላሉ፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ (አማራጭ) ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ አዲስ አበባ በአራዳ ፍለ ከተማ በወረዳ 02 ፒያሳ ከሊፋ ህንፃ አካባቢ በስተ ሰሜን አቅጣጫ የባቡር ሃዲዱን ተሻግሮ ወደ አራት መንታ በሚወስደው መንገድ ጣልያን ሰፈር (የቀድሞ ጅንአድ /ቤት) ፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግ፡- በስልክ ቁጥር 011-8-69-26-84 /011-3-69-19-95 በመደወል ወይም በድረ ገፅ www.mewit.com.et ወይም www.eide.com.et በመጎብኘት ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ)

 

Save Tender