Tender Detail

Tender Details

  • Company Gondar Teachers College (የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ)
  • Address ጎንደር ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0581121634
  • Websitehttps://gcte.edu.et
  • Deadline08 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-08 00:00:00
  • Categories Construction Works

የጎንደር መም/ትም/ኮሌጅ የመምህራን መኖሪያ ቤት የሳኒተሪ ጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የጎንደር መም/ትም/ኮሌጅ የመምህራን መኖሪያ ቤት የሳኒተሪ ጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል

  1. በዘመኑ የታደሰ የሚመለከተው ህጋዊ የንግድ ፈቃድ (ውሃ ነክ ስራዎች) ያላቸው፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያላቸው
  3. የግዥው የብር መጠን 200,000.00 በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢ መሆን አለበት።
  4. ተጫራቾች 1 እስከ 3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 19 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሞሉትን /ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በአማርኛ የተተረጎመ የባን ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ አለበት። በጥሬ ገንዘብ የሚያስይዙ ከሆነ በውስጥ ገቢ ደረሰኝ መቁረጥ አለበት፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ በጥንቃቄ በታሸገ ኢንቨሎፕ ፖስታ በጎንደር መም ኮሌጅ በግ///አስ ቢሮ ቁጥር 2 ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው መግዛት ይችላሉ። 22 ቀን 330 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት //ትኮ ቢሮ ቁጥር G 01 400 ታሽጎ 530 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ በዓል ከሆነ የሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡
  8. ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  9. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ /// ኮሌጅ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0581121634 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

ጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ

 

Save Tender