Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Mineral Corporation‎ (የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን)
  • Address 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913705481
  • Websitehttps://ethiominerals.gov.et
  • Deadline16 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-16 00:00:00
  • Categories Computer Laptop And Accessories , Printer And Photocopy Machine

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አገልግሎት /እቃ/ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አገልግሎት /እቃ/ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግ ይፈልጋል፡፡

ሎት:- 1 ላፕቶፕ ኮምፒውተር

ሎት፡- 2 ፕሪንተር

በዚሁ መሠረት ከላይ ለተገለፀው ግዥ ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የግዥ ዓይነት በዘርፉ ታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ተጨማሪ እሴት (Value added tax) ተመዝጋቢ መሆናቸውን፣

ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) የአቅራቢነት ምዝገባ ምስ ወረቀቶች፣ በአቅራቢነት ድህረ- ገፅ (WebSite) ዝርዝር ላይ የተመዘገቡበትን የሚያሳይ ምስ ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ ሚያስችላቸው ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የሚሰጥ የታ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ ኖርባቸዋል፡፡

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታ እንዲሣተፉ ይጋብዛል፡፡

  1. ተጫራቾች እያንዳንዱን የሚወዳደሩበትን ጨረታ ሠነድ ላይ የተገጸውን የዕቃውን /የአገልግሎት/ ዝርዝር መግለጫ መሠረት በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በዚህ ማስታወቂያ በስተመጨረሻ ገለጸው አድራሻ በቢሮ ቁጥር ብሎክ 2 በግንባር በመቅረብ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 / ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፤
  3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በሎጀስቲክስና ፕሮኪዩርመንት ዳይሬቶሬት ብሎክ ቁጥር 7 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  4. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ለትም 16ኛው ቀን በአል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን 400 ላይ ታሽጎ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ..(C.P.O) 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ / ብር ብቻ በኮርፖሬሽኑ ስም ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ኒካልና ፋይናንሻል ኦሪጅናልና ኮፒዎችን ለየብቻው በትልቅ ፖስታ በማሸግና የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ማስገባት አለባቸው፣
  7. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ C.P.O በማስያዝ ውል የመዋዋል ግዴታ አለባቸው፣
  8. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  9. ለተጨማሪ መረጃ ኮርፖሬሽኑ የሚገኘው 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ ብሎክ ቁጥር 7 በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0913705481 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን

 

Save Tender