Tender Detail

Tender Details

  • Company Aman Poly Technic College (የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ)
  • Address ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline23 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-23 00:00:00
  • Categories Building Construction , Finishing Work

የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ባለቤትነት በ2017 በጀት አመት ሊያስራ ባቀደው ተጀምሮ ሳይጠናቀቅ የቆየው የመማሪያ ክፍል የማስጨረስ ስራ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ባለቤትነት 2017 በጀት አመት ሊያስራ ባቀደው ተጀምሮ ሳይጠናቀቅ የቆየው የመማሪያ ክፍል የማስጨረስ ስራ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት፡-

  1. ደረጃ 6 GC/BC እና ከዛ በላይ የሆነ
  2. ተጫራቾች ሰነድ ለመግዛት በሚዙበት ጊዜ ለበጀት አመቱ የሚያገለግል የብቃት ማረጋገጫ፣ የንግድ ፍቃድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት በማቅረብ በተቋሙ ///ቢሮ ቁጥር 9 የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 1000 ብር በመፈል መግዛት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ በተገቢው ሁኔታ ማቅረብ የሚችል አቅራቢነት የምስ ወረቀት እና ከግብር ነጻ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 80,000 /ሰማንያ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለበት፡፡
  5. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ /ፋይናንሻልና ቴክኒካል/ ከላይ የተዘረዘሩትን አስፈላጊ የሆኑትን መረጃዎች በእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ የፋይናሻል እና ኒካል ዶክመንቱን በጥቅሉ በአንድ ፖስታ መታሸግ አለባቸው
  6. እያንዳንዱ ፖስታ በሰም ታሽጎ ማህተም መመታቱንና ሙሉ አድራሻ በመጻፍ በመፈረም እና ኦርጅናልና ኮፒ በግልጽ የሚታይ ቦታ ላይ መጻፍ አለበት፡፡ እንዲሁም የድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት፡፡
  7. ተጫራቾች በሁሉም ዋጋ ማቅረቢያ እና ቴክኒካል ሰነዶች ላይ የተጫራቾች ህጋዊ ወኪል ፊርማ እንዲሁም የድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት፡፡
  8. እያንዳንዱ ፖስታ የሚወዳደሩበት የስራ ቦታ፣ የተቋራጩ አድራሻ፣ የድርጀቱ ወይም የተወካዩ ስልክ ቁጥር በግልጽ መጻፍ አለበት
  9. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 ተከታታይ ቀናት ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ቴክኒካል መንት አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ማስገባት አለባቸው
  10. ጨረታው የሚታሸገው የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ቀን በአማን ፖሊ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 9 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይታሸጋል፡፡
  11. ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 21ኛው ቀን በአማን ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 9 ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  12. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

 

የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

 

Save Tender