የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የሌማት ቱሩፋት ለማስጀመር የሚሆን የዶሮ እርባት አገልግሎት የሚያስፈልጉትን ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የሌማት ቱሩፋት ለማስጀመር የሚሆን የዶሮ እርባት አገልግሎት የሚያስፈልጉትን ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
|
ተ/ቁ |
የግዥ ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
ቄብ ዶሮ እና የዶሮ እርባታ ግባዓቶች |
10,000 |
- ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል እና ወቅታዊ የታክስ ክሊራንስ መቅረብ የሚችል መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ) በመክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት ቃሊቲ ማሰልጠኛ አካባቢ በሚገኘው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ግዥ ክፍል በሚገኝው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ሰኔ 16/2017 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል። ከተጠቀሰው ሰዓት ዘግይቶ የመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
- ጨረታው የሚከፈተው ሰኔ 16/2017 ጠዋት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ይሆናል።
- የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት
ስልክ ቁጥር 251-11-4-70-80-67
ሰኔ 01/2017
