Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address አዳማ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline28 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-28 00:00:00
  • Categories Vehicle

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ በፍርድ ባለእዳው ሥም ተመዝግቦ የሚገኝ የሰሌዳ ቁጥር ኢት-3-40011 መኪና በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድቤቱ አዟል። ስለሆነም ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች መኪናው በሚገኝበት ቦታ በአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በመገኘት በዚህ ጨረታ ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በፍ/ርድ ባለመብት አቶ ሁሴን ኡመር እና በፍ/ርድ ባለእዳ አቶ መሐመድ ሐሰን ኡመር መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ በፍርድ ባለእዳው ሥም ተመዝግቦ የሚገኝ የሰሌዳ ቁጥር ኢት-3-40011 መኪና በጨረታ መነሻ ብር 2,331,501.74 /ሁለት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሰላሣ አንድ ሺህ አምስት መቶ አንድ ብር 74/100/ በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ አዟል። በዚህ መሠረት 21/10/2017 ከጠዋቱ 330 እስከ ቀኑ 600 ድረስ የሚሸጥ ስለሆነ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ሰዎች መኪናው በሚገኝበት ቦታ በአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በመገኘት እንድትገዙ እያሳሰብን የጨረታ መነሻውን ግምት 25 ፐርሰንት በስንቄ ባንክ በሲፒኦ የሂሣብ ቁጥር 1079213271818 በሆነው ላይ በማስያዝ እንዲወዳደሩ እና ውጤቱን 24/10/2017 . ከጠዋቱ 500 ሰዓት ላይ እንዲቀርብ ሲል የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል

 

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

 

Save Tender