Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Agricultural Cooperatives Federation (የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ)
  • Address ጀሞ ሚካኤል አደባባይ ሚካኤል ቤ/ክ ጎን OACF ህንፃ 6ኛ ፎቅ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 12 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 0910645442
  • Websitehttps://www.oromiacooperativefederation.org/
  • Deadline01 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-07-01 00:00:00
  • Categories Building Construction

የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ገላን ክ/ከተማ ለሚገነባው የሞዴል ማህበረሰብ መድሀኒት ቤት ሥራ ለማሰራት ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች (Evaluation Criteria) መሰረት በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ኮንትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ገላን /ከተማ ለሚገነባው የሞዴል ማህበረሰብ መድሀኒት ቤት ሥራ ለማሰራት ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች (Evaluation Criteria) መሰረት በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ኮንትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት የጨረታ ሰነድ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡

  1. ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ/ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ ደረጃ 6 እና ከዛ በላይ/ ፍቃድ ያለው
  2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመፈል ጨረታ ሰነዱን ከኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ ቀናት ብቻ መውሰድ ይቻላል፡፡ (የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የስራ ቀናትን ከሰኞ - አርብ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን)
  3. ተጫራቾች በዚህ የንግድ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ቲን ቫት የንግድ ምዝገባ እና ሰነድ ይሸጥልኝ ማመልከቻ ጋር ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት 22ኛው ቀን ሲሆን 22ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት 430 ይከፈታል፡፡
  5. ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ /ተጫራቹ ጥሩ የመልካም ስራ አፈፃፀም ሪከርድ ከሌለው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
  6. ተጨማሪ ማብራሪያ ከድርጅቱ መረዳት ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ /ከተማ ጀሞ ሚካኤል አጠገብ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ዋና /ቤት OACF Building" ላይ 6 ፎቅ የቢሮ ቁጥር 12

ስልክ:- 0910645442/0912080080

 

የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን

 

Save Tender