Tender Detail

Tender Details

  • Company Ries Engineering Share Company (ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ)
  • Address ደብረ ዘይት መንገድ (ሣሪስ አካባቢ)፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-4-42-11-33
  • Websitehttps://riesengineering.com/
  • Deadline22 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-23 00:00:00
  • Categories Energy, Power And Electricity , Generators , Electrical Materials

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የዘረዘርናቸው የጄኔሬተር ፡ አውቶማቲክ ትራንስፈር (ATS) እቃዎች አጠቃላይ መመሪያዎች እና ግዴታዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ከዚህ በታች የዘረዘርናቸው የጄኔሬተር አውቶማቲክ ትራንስፈር (ATS) እቃዎች አጠቃላይ መመሪያዎች እና ግዴታዎች

  1. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 1100 ሰዓት ድረስ አቅራቢዎች የሚያቀርቡበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማስታውቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር ጠዋት ከጠዋቱ 300 እስከ 11:00 ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ቅጽ ላይ በመሙላትና ለጨረታ ማስረከቢያም ያቀረቡበትን ዋጋ 10% (አስር በመቶ) CPO ብቻ በማስያዝ የድርጅቱ የፋሲሊቲና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
  2. በዚሁ የግዢ ጨረታ የሚቀርቡ ሰነዶች በሙሉ በአማርኛ ወይም እንግሊዝኛ ቋንቋ መፃፍ አለባቸው።
  3. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 (አምስት) በመክፈል ከድርጅቱ ገንዘብ ተቀባዮች ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
  4. ከተጠቀሰው ጊዜ በኋላ ዘግይተው የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
  5. ጨረታው ከተዘጋበት ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በድርጅቱ የሰራተኞች ክበብ ውስጥ ይከፈታል።
  6. የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን አንስቶ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ የተዕታ ጨምሮ በመክፈል መፈፀም ይኖርባቸዋል።
  7. በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያ ፈፅመው የተሸነፈባቸው ዕቃዎች የሚያነሱ ከሆነ ለጨረታ ማስረከቢያ የተያዘው ወደ ድርጅቱ ገቢ ይሆናል።
  8. የጨረታ ተሸናፊዎች ዝርዝር በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ለጨረታው ያስያዙት CPO ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

N.o

Descripation

Model

Phase Type

Qty

Serial No

Status

1

Manual transfer switch

CT163

Three phase

15

-

New

2

Manual transfer switch

CTI100

Three phase

16

-

New

3

Manual transfer switch

CT1160

Three phase

14

 

New

4

Caterpiller oiympias Genereator

Ghe250-2

Three phase

1

OLY0000KMPN05745

Old

 

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር

Save Tender