Tender Detail

Tender Details

  • Company Longriver Agro Industry plc (ሎንግሪቨር አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር)
  • Address ላፍቶ ክፍለ ከተማ -ወረዳ 03፣ ብስራተ ገብርኤል አካባቢ – ህንፃ፡ ከሊፋ ሳቢት፣ ቢሮ ቁጥር፡ B106 -አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: +251937777222
  • Website
  • Deadline21 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-21 00:00:00
  • Categories Distributors

ሎንግሪቨር አግሮ ኢንዱስትሪ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙና በ FMCG ማለትም ምግብና ተያያዥ ነገሮችን በማከፋፈል ላይ የተሰማሩ የላቀ ልምድ ያላቸውን አከፋፋዮች አወዳድሮ በመቅጠር ማይክሽን መከለሻ የተሰኘ ምርቱን ማከፋፈል ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሎንግሪቨር አግሮ ኢንዱስትሪ .የተ.የግ.ማህበር በምግብ ምርት ላይ የተሰማራና ማምረቻ አቅሙን አዲስ አበባ ላይ ያደረገ የውጭ ኢንቨስትመንት ኩባንያ ነው። ሎንግሪቨር አግሮ ኢንዱስትሪ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙና FMCG ማለትም ምግብና ተያያዥ ነገሮችን በማከፋፈል ላይ የተሰማሩ የላቀ ልምድ ያላቸውን አከፋፋዮች አወዳድሮ በመቅጠር ማይሽን መከለሻ የተሰኘ ምርቱን ማከፋፈል ይፈልጋል። ማይክሽን መከለሻ በፆም ቢሉ በፍስክ፣ ለዘመናዊ ቢሉ ለሃገራዊ ምግቦች የሚጠቀሙት በሸኖ ቅቤ ቃና እንዲሁም በተለያዩ ሃገራዊ ቅመሞች የተዋሃደ፣ በዋጋው ተመጣጣኝና ልዩ ምርት ነው።

የሎንግሪቨር አግሮ ኢንዱስትሪ /የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አከፋፋዮችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የድርጅቱን መግለጫ (ካንፓኒ ፕሮፋይል)
  2. የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ ቫት እና የታ ሰርተፍኬት
  3. የማከፋፈያ ፍቃድ
  4. የተረጋገጠ የኤፍ.ኤም.ሲጂ ስርጭት ልምድ (ሁሉም አስፈላጊ መገልገያዎች) በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉና ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተለውን ስልክ በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ። ስልቁጥር +251937777222

ተጫራቾች ሰነዳቸውን በኢሜል፡ Business.d@longriver.et ወይም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሎንግሪቨር አግሮ ኢንዱስትሪ .የተ.የግ.. ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ -ወረዳ 03 ብስራተ ገብርኤል አካባቢ ህንፃ፡ ከሊፋ ሳቢት፣ ቢሮ ቁጥር፡ B106 -አዲስ አበባ ኢትዮጵያ፤ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት (7) የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

ሎንግሪቨር አግሮ ኢንዱስትሪ .የተ.የግ.ማህበር ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ንግሪቨር አግሮ ኢንዱስትሪ .የተ.የግ.ማህበር

 

Save Tender