Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 025111-13-13
  • Website
  • Deadline02 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-07-02 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ለዲስትሪክታችን ሰራተኞች እና በዲስትሪክታችን እየተሰራ ለሚገኘው ለድሬዳዋ መልካ ጀብዱ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውል በቁጥር 1 (አንድ) የህዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡


 

የህዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ለዲስትሪታችን ሰራተኞች እና በዲስትሪታችን እየተሰራ ለሚገኘው ለድሬዳዋ መልካ ጀብዱ የመንገድ ስራ ፕሮጀ ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውል በቁጥር 1 (አንድ) የህዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም አከራዮች የሚያቀርቡት የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ የስሪት ጊዜው .. 2012 ጀምሮና የመያዝ አቅሙ 60 (ስልሳ) የመቀመጫ ወንበር ያሉት ሆኖ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ከሆነ በግልጽ ጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡-

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ፣
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት ያለው/ያላት፣
  3. የባለቤትነት ሊብሬ የሚያቀርብ፣
  4. 3 ወገን መድን ሽፋን የተገባለት፣
  5. ነዳጅ እንዲሁም የጥገና፣ የሾፌር ደሞዝና አበል በአከራይ ይሸፈናል፡፡
  6. ለህዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ በቀን የሚከራይበትን ዋጋ ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለበት፡፡
  7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት ፍት ሆኖ ቆይቶ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 430 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 500 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ድሬዳዋ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  8. የጨረታው መዝጊያና ፈቻ ዕለት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  9. አሸናፊ ተጫራቾች የቴ ምርመራውን ካለፈ ውል በመፈፀም ወዲያውኑ ወደ ሥራ መሰማራት አለባቸው፡፡
  10. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብት አለው፡፡

ተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥር +0251 11 13 13/092 906 32 49/09-67-47-44-90/09-19-00-80-17 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

 

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት

 

Save Tender