Tender Detail

Tender Details

  • Company በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ
  • Address ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ልዩ ቦታ ትሮፒካል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጀርባ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118-32-59-69
  • Website
  • Deadline25 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-26 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም የአራተኛ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኮልፌ ቀራኒዮ ፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባን ጤና ጣቢያ 2017 . የአራተኛ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

.

የአገልግሎት አይነቶች

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

ለሰራተኞች የካፍቴሪያ አገልግሎት

1

10,000.00

 

 

 

 

ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. ተጫራቶች ንግድ ፍቃድ ማውጣት እና ደረሰኝ ማሳተም የምችሉ ሲፒአ ተመላሽ የሚደረገው ተጫራቹ ንግድ ፍቃድ ካወጡና ደረሰኝ ካሳተሙ በኋላ ነው፡፡ የጨረታ ሰነዱን በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር /ብቻ በመፈል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በግዥ ክፍል ቢሮ .7 መውሰድ ይቻላል።
  2. ከላይ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ በአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ስም በታወቀ ባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች የወሰዱትን ሰነድ የምትወዳደሩበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመሙላት በሎቱ ኦርጅናሉንና ኮፒውን በሁለት ፖስታ አሽገው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ቀን ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ከገዙት ጨረታ ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የሚመጡ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
  5. የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት 10 ቀን 1130 ሰዓት ታሽጎ 11ኛው የስራ ቀን 300 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 አለም ባንክ ጤና ጣቢያ በግልፅ ይከፈታል፡፡
  6. ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጮች ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. አድራሻ በኮልፌ ቀራኒዮ ፍለ ከተማ የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ልዩ ቦታ ትሮፒካል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጀርባ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር- 0118-32-59-69

 

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍ ከተማ የአ ባንክ ጤና ጣቢያ

 

Save Tender