Tender Detail

Tender Details


የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች ለመግዛት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 2018 . የበጀት ዓመት፡-

  1. የተለያዩ ህትመቶች ለአንደኛ ጊዜ ለማሳተም
  2. የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ ለአንደኛ ጊዜ ለማሰራት
  3. የጽዳት ስራ ለሁለተኛ ጊዜ out source ለማሰራት
  4. ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
  • በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
  • 2017 . የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ በዘርፉ ያላችሁ፡፡
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ለመሆናቸው መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት /ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና አሪጅናል ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው
  • ስርዝ ድልዝ ያለው፣ የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም፡፡
  • ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችሉ፡፡
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ከፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ጨረታ 200 (ሁለት መቶ) ብር በመፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው
  • ለጽዳት ስራ ከአዳማ ከተማ የምግብ ዋስትና እና የስራ ፈጠራ ህሎት ከጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት የሚችሉ እና በጽዳት ስራ ላይ IMX የተደራጁ መሆን አለባቸው
  • የተለያዩ ህትመቶች ጨረታው የሚከፈተው 26/10/2017 ከቀኑ 830 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • የፈሳሽ ሻሻ ማስወገጃ/ ሥራ ጨረታው የሚከፈተው 26/10/2017 ከቀኑ 930 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • የጽዳት ስራ out source" ጨረታው የሚከፈተው 27/10/2017 ከቀኑ 830 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች ጨረታው የሚከፈተው 27/10/2017 ከቀኑ 930 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ 10,000 (አስር ሺህ) ብር "CBE, CBO እና Singe ባን የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበ ነው

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡

 

አዳማ ፒታል ሜዲካል ሌጅ

 

Save Tender