የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል 2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ፤ የሙስሊም ስጋ እና የላም ወተት በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል።
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል 2018 የበጀት ዓመት:-
- የተለያዩ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች
- የሙስሊም ስጋ
- የላም ወተት በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ።
- 2017 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ
- ተጫራቾች የተጨማሪ አሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆኑ መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ --
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦርጅናል ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
- ስርዝ ድልዝ ያለው ፤ የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይነት የለውም።
- ጨረታውን ከአሸነፈ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል፡-
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የይመለስ ለእያንዳንዱ ጨረታ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው፡፡
- በሙስሊም ቄራ ማሳረዱን መረጃ ማምጣት የሚችል መሆን አለበት፡፡
- የተለያዩ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ጨረታው የሚከፈተው በ24/10/2017 ከቀኑ 9:00 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የሙስሊም ስጋ ጨረታው የሚከፈተው በ24/10/2017 ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የላም ወተት ጨረታው የሚከፈተው በ24/10/2017 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ላይ ብቻ መሆን አለበት፡፡
- የጨረታው ማስከበሪያ በእያንዳንዱ ጨረታ 10,000 (አስር ሺ) ብር በCBE,CBO እና በSineqe ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
