Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጉራጌ ዞን እኖር ኤር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address እኖር ኤነር መግር ወረዳ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-42-70-47-78
  • Website
  • Deadline08 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-07-08 00:00:00
  • Categories Building Construction , Furniture

የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ማእከል ለተገነባው አስተዳደር ህንፃ የአዳራሽ ወንበር ስራ ፤ የዙሪያ አጥር ፤ መጸዳጃ ቤት ፤ ሴፕቲ ታንከር እና የጥበቃ ቤት ማስገንባት ስለፈለገ ማንኛውም በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና መስፈርቱን የሚያሟላ ተጫራች ሁሉ መሳተፍ ይችላል።


 

ጨረታ ማስታወቂያ

 

የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ /ቤት በወረዳው ማእከል ለተገነባው አስተዳደር ህንፃ የአዳራሽ ወንበር ስራ የዙሪያ አጥር መጸዳጃ ቤት ሴፕቲ ታንከር እና የጥበቃ ቤት ማስገንባት ስለፈለገ ማንኛውም በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና መስፈርቱን የሚያሟላ ተጫራች ሁሉ መሳተፍ ይችላል።

መስፈርት፡-

  • በዘርፉ በደረጃ አራት (4) እና ከዚያ በላይ ፈቃድ ያለው
  • ፍቃዱን ያደሰና የዘመኑ ግብር የከፈለ
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ወይም (tin number) ያለው
  • Vat (ተጨማሪ እሴት ታከስ) ተመዝጋቢ የሆነ
  • የጨረታ ማስከበሪያ የሚውል 200,000 (ሁለት መቶ ብር) ከባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል በሙሉ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

ይህን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በእ////ፋይናንስ /ቤት ////ሂደት ቢሮ 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ የምትችሉ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን ዋጋ ሞልተው አንድ ኦርጂናል እና ሁለት ኮፒ በማዘጋጀት በፖስታ በማሸግና በእናት ፖስታ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ማስታወቂያው ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 /አስራ አምስት የስራ ቀናት/ ሲሆን ጨረታው አየር ላይ በዋለ 15ኛው ቀን 800 ሰዓት ታሽጎ የሚከፈተው ደግሞ በዚሁ ቀን 830 ይሆናል፡፡ ቅዳሜ እሁድ ወይም የበአል ቀናት ቢያጋጥሙ ወደ ሚቀጥለው ቀናት የሚሻገር ይሆናል።

/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0942704778

 

በጉራጌ ዞን ኖር ነር መገር ወረዳ ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender