Tender Detail

Tender Details

  • Company NATIONAL BANK OF ETHIOPIA (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 551 7438
  • Websitehttps://nbe.gov.et/am/
  • Deadline25 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-25 00:00:00
  • Categories Government Treasury Bill

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ በጨረታ ቁጥር 980 ለሽያጭ አቅርቧል።


 

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት

ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

 

  1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 980
  2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 20,873,710,000
  3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ሰኔ 18 ቀን 2017 .
  4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልከ፣

 

የሰነዱ ዓይነት

የገንዘብ ልክ

የሚከፈልበት ጊዜ

28 ቀን

1,461,160,000

ሐምሌ 16 ቀን 2017 .

91 ቀን

2,713,580,000

መስከረም 14 ቀን 2018 .

182 ቀን

5,218,430,000

ታኅሣሥ 15 ቀን 2018 .

364 ቀን

11,480,540,000

ሰኔ 17 ቀን 2018 .

 

  1. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል፡፡
  2. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል፡፡
  3. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡
  4. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ሰኔ 18 ቀን 2017 . እስከ 530 ሰዓት
  5. የጨረታ ውጤት ሰኔ 18 ቀን 2017 . ይገለጻል፡፡
  6. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው፡፡
  7. ተጨማሪ መረጃ ፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

 

 

Save Tender