የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የታክስ ክፍያን ባለመክፈላቸው የተነሳ ከዚህ በታች ስማቸው በዝርዝር የተጠቀሱ ሰዎች ንብረት የሆኑትን መኪኖች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ታክስ ከፋዩ አቶ/ወ/ሮ/ባለእዳ ስማቸው 1. MUZEMYIN HASSEN USMAN 2. EBAZAN TAILOR PLC 3. SEMIR ALI ADEM 4. DEMIS AYENEW BEKELE የሚፈለግባቸውን ቀረጥና ታክስ ስላልከፈሉ በተለያዩ ጊዜያት በደብዳቤና በስልክ ብናሳውቃቸው ለመክፈል ፍቃደኛ ስላልሆኑ እዳቸውን ለማካካስ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በፌደራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983 አንቀጽ 41 ንዑስ አንቀጽ 9 በተደነገገው መሰረት በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- DEMIS AYENEW BEKELE TOYOTA YARIS MODEL NCP92L-BEPRKV CHASSIS NO JTDBW923X71078485 ccI.399L MANFACTUR IN 2007 የሀብቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምት ብር 1,850,000.00
- SEMIR ALI ADEM TOYOTA YARIS MODEL NCP92L-BEPRKV CHASSIS NO JTDBW923X71078485ccl,399L MANFACTUR IN 2007 የሀብቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምት ብር 1,850,000.00 ነው፡፡
- EBAZAN TAILOR PLC TOYOTA COROLLA CHASSIS NO JTDBW 23E763109735,ccI.2L,MANUFACTUEAD IN 2005 የሀብቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምት ብር 620,000.00 ነው።
- MUZEMYINHASSENUSMA NO TOYOTA COROLLA CHASSIS NO JTDBW23E763109735,ccl,2L, MANUFACTURD IN 2005 የሀብቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምት ብር 1,750,000.00
- ስለሀብቱ አሻሻጥ መረጃ ከዕቃ አወጋገድ ቡድን ቢሮ ቁጥር 238 ስልክ ቁጥር (0222369094) ክፍል ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በቅድሚያ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/10ኛውን ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች ሀብቱን/ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ በግልጽ በማስፈር በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ አድርገው አድራሻው በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞጆ ቅ/ጽ/ቤት በማለት አስፍረው እስከ ቀን 05/11/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 238 በተዘጋጀው የግልጽ ጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው በቀን 05/11/2017 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 05/11/2017 ከረፋዱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- አሸናፊው ያስያዘው ገንዘብ ከገዛው ዋጋ ጋር ታስቦ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ በመክፈል ሀብቱን መረከብ አለበት፡፡
- የጨረታ አሸናፊው ያሽነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ የማይከፈል ከሆነ ለጨረታው በዋስትና ያስያዘው ገንዘብ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ የጨረታው አሸናፊነቱ ይሰረዛል፡፡
- ኮሚሽኑ ስለሀብቶቹ አሻሻጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል መሰረዝ ይችላል፡፡
የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት
