Tender Detail

Tender Details


መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ኮምፒውተር፤ የኔትወርክ እቃዎች እና ኮንክሪት ምርት አገልግሎት የሚውል ማሽን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS

MANUFACTURING ENTERPRISE

የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME25/2017

 

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ኮምፒውተር፤ የኔትወርክ እቃዎች እና ኮንክሪት ምርት አገልግሎት የሚውል ማሽን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሎት-1 Computer With Accessories, stabilizer; Network Switch-Etc

ሎት-2 Compression Testing M/C With Fully Accessories-..... Etc

ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበ ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ 26/2017 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታ ሎት 1 እና 2 ማክሰኞ ሀምሌ 15/2017 ከረፋዱ 400 ሰዓት ተዘግቶ 410 የሚከፈት ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን

ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል

ማስታወሻ- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/ ወይም 0114- 34-87 43/45 መደወል ይቻላል

 

Save Tender