Tender Detail

Tender Details

  • Company Wonji Shoa Sugar Factory (ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-58-52-29
  • Websitehttps://wssf.et/
  • Deadline26 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-07-26 00:00:00
  • Categories Vehicle

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግልጽ ጨረታ ቁጥር WSSF/LP/09/2025

 

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ምድብ /ሎት/

የዕቃው ዓይነት

1

Bus 61 Seats and 30 Seats

2

3-Axle Heavy – Duty Low Bed Semitrailer

3

200 HP Crawler Bulldozer

4

18M3 Heavy Duty Dump Truck

5

Single Cabine 4WD Pickup Vehicles, Electric Vehicle

 

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ ሠነድ በሚገዛው ድርጅት ሥም CBE ACC No 1000473232708 WONJI/SHOA SUGAR FACTORY ገቢ በማድረግ ከላይ ለተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ ፡፡ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 አዲስ አበባ ለተጨማሪ መረጃ 0115585229/0115516082
  2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ለጨረታ ማስረከቢያ የሚውል ለሚያቀርቡት የጠቅላላውን 2% (ሁለት ፐርሰንት) የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሠነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በየምድቡ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 21 ተከታታይ ቀናት 600 ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ፡፡
  4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 730 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛው የሥራ ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ የሚጠቀስ ይሆናል ፡፡
  5. ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ

 

Save Tender