Tender Detail

Tender Details

  • Company NATIONAL BANK OF ETHIOPIA (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 551 7438
  • Websitehttps://nbe.gov.et/am/
  • Deadline09 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2025-07-09 00:00:00
  • Categories Government Treasury Bill

 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የግምጃ ቤት ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

  1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 981
  2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነዱ ጠቅላላ ዋጋ ብር 29,990,000,000
  3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ሐምሌ 02 ቀን 2017 .
  4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፤

 

የሰነዱ ዓይነት

የገንዘብ ልክ

የሚከፈልበት ጊዜ

28 ቀን

2,099,300,000

ሐምሌ 30 ቀን 2017 .

91 ቀን

8,397,200,000

መስከረም 28 ቀን 2018 .

182 ቀን

8,997,000,000

ታህሳስ 29 ቀን 2018 .

364 ቀን

10,496,500,000

ሐምሌ 01 ቀን 2018 .

 

  1. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል።
  2. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል።
  3. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የመጨረሻ ቀን ሐምሌ 02 ቀን 2017 . እስከ 530 ሰዓት
  4. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ሐምሌ 02 ቀን 2017 . እስከ 530 ሰዓት
  5. የጨረታ ውጤት ሐምሌ 02 ቀን 2017 . ይገለጻል።
  6. ከግምጃ ቤት ሰነዱ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው።
  7. ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል።

 

 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

 

Save Tender