Tender Detail

Tender Details

  • Company ሰዎች ለሰዎች ድርጅት (Menschen Fuer Menschen)
  • Address ቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 ቀይ አፈር አካባቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 471 42 91
  • Websitehttps://en.menschenfuermenschen.at/
  • Deadline23 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-07-23 00:00:00
  • Categories Water Construction Machinery And Equipment , Water Pipes And Fittings

ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች ለሚያከናውናቸው የውሃ ሥራዎች የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች ለሚያከናውናቸው የውሃ ሥራዎች የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፡-

  1. የውሃ ቧንቧ፣ መገጣጠሚያዎች እና ሌሎችን በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፁትን ግብዓቶችን ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን እና ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ከሚችሉ ህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጽትን መስፈርቶች የምታሟሉ እንድትጫረቱ ተጋብዛችኋዋል ተጫራ ማሟላት የሚገባቸው፤

  1. በዘርፉ የተሰማሩበት 2017 . የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የንግድ ምዝገባና ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. የግብር ከፋይ ምዝገባ /Tin Number/ ማቅረብ የሚችሉ እና፤
  4. የዘመኑን ግብር የከፊሉ /ከኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩ ባለስልጣን በጨረታ ለመሳተፍ የተሰጠ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ተጫራቾችና የጨረታ ሰነድ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ማስተባበሪያ ቢሮ በመቅረብ በማይመለስ በብር 200 (ሁለት መቶ) ገዝተው እንዲሳተፉ ይጋብዛል። የጨረታ ሰነዱን ያልገዛ ተጫራች በጨረታው መሳተፍ አይችልም
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ባቀረቡት ዋጋ ልክ (የተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ) 2% ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው
  6. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸውን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት በሰዎች ለሰዎች ድርጅት ማስተባበሪያ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1-6 ያሉትን ካላሟሉ ከጨረታ ይሰረዛሉ፡፡
  7. ተጫራቾች ለጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ የሰዎች ለሰዎች ድርጅት ያዘጋውን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ መጠቀም አለባቸው፡፡ ተጫራች የሚያቀርበው የእያንዳንዱ እቃ ዋጋ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ላስቀመጠው የእቃው አይነት እና/ ወይንም መስፈርት (Specification) መሆን አለበት፡፡
  8. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በአንድ ፖስታ ሌሎች የተጠየቁ የንግድ ሰነዶችን በሌላ ፖስታ አሽጎ ማስገባት አለባቸው፡፡ ፖስታዎቹም የዋጋ ማቅረቢያ እና የንግድ ሰነዶች በሚል ተጽፎባቸው ይቀርባሉ፡፡
  9. ዋጋ በሚሞሉበት ጊዜ የተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የእያንዳንዱ እቃ ዋጋ በትክክ መሞላት አለበት፤ አቅርቦቱ የተጨማሪ እሴት የማይመለከተው ከሆነ በሚሰጡት ዋጋ ላይ የተጨማሪ እሴት አይካተትም፡፡
  10. ተጫራቾች የአንዱን ዋጋ ከሞሉ በኋላ ጠቅላላ ድምር ወደ ጎንም ወደ ታችም ደምረው ማስቀመጥ አለባቸው፤ የድምር ስህተት ቢኖር የተሰጠው ነጠላ ዋጋ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡
  11. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን መፈረም እና ድርጅታቸውን ማህተም ማድረግ ይኖርባቸዋል።
  12. የጨረታው አሸናፊ የሚለየው በተቀመጠው የዕቃ ዝርዝር በተናጠል ለእያንዳንዱ ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ይሆናል፡፡
  13. በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፤ ስርዝ ድልዝ ካለ ቅራቢው መፈ አለበት
  14. አስረኛው ቀን ቅዳሜ እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን ይሆናል፡፡
  15. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ስር የሥራ ቀናት ይቆይና በአስረኛው ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሰዎች ለሰዎች ድርጅት ዋና /ቤት ቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 ቀይ አፈር አካባቢ በድርጅቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  16. ሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ጥራቱን በጠበቀ መንገድ ዕቃውን አሟልቶ በሶስት የስራ ቀናቶች ማቅረብ ይኖርበታል፤ ነገር ግን ጥራቱ በድርጅቱ ተረጋግጦ ካልተቀበለው ቀይሮ የማምጣት ግዴታ አለበት፤ ይህንን ባያድርግ ግን እቃውን ማቅረብ እንዳልቻለ ይቆጠራል፤ ስያዘው CPO ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይደረጋል፡፡
  17. አሸናፊ የሆነው አቅራቢ ፍያ በሚጠይቅበት ጊዜ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ አለበት፡፡ ይህንን ማቅረብ የማይችል ከሆነ ምንም አይነት ፍያ መጠየቅ አይችልም፡፡ /ቤቱም እንዲከፍል አይገደድም፡፡
  18. በዚህ ማስታወቂያ ያልተገለጹ ሌሎች ህጎች በሀገሪቱ የግዥ አፈጻጸም መመሪያ መሰረት ተፈጻሚነት ይኖራቸዋል፡፡
  19. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ Menschen fur Menschen ስም አዘጋጅተው በፖስታ በማሸግ ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  20. የጨረታው ውጤት ጨረታው ተገምግሞ እንዳለቀ በደብዳቤ ወይም በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
  21. ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 2% የመልካም ስራ አፍጻጸም ዋስትና (ውል ማስከበሪያ) በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  22. ተጫራቾች ሌላ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችሉም
  23. በጨረታው ተሳትፎ አሸናፊ የሆነ ተጫራች ያሸነፈውን እቃ በከፊልም ሆነ በሙሉ ማቅረብ ካልቻለ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል
  24. ድርጀቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰርዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

ተጨማሪ ማብራሪያ፡- ካስፈለገ በስል ቁጥር 0114 71 42 91 / 0114 71 43 58 በስራ ሰዓት ደውሎ ማብራሪያ ማግኘት ይቻላል፡፡

 

ሰዎች ለሰዎች ድርጅት

 

 

Save Tender