Tender Detail

Tender Details

  • Company Modjo Customs Branch Office (የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)
  • Address ሞጆ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0222369094
  • Website
  • Deadline01 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-08-01 00:00:00
  • Categories Vehicle

የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

2ተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

 

ታክስ ከፋዩ አቶ///ባለእዳ ስማቸው 1. MUZEMYIN HASSEN USMAN 2. EBAZAN TAILOR PLC 3. SEMIR ALI ADEM 4. DEMIS AYENEW BEKELE የሚፈለግባቸውን ቀረጥና ታክስ ስላልከፈሉ በተለያዩ ጊዜያት በደብዳቤና በስልክ ብናስውቃቸው ለመክፈል ፍቃደኛ ስላልሆኑ እዳቸውን ለማካካስ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በፌደራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983 አንቀጽ 41 ንዑስ አንቀጽ 9 በተደነገገው መሰረት በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1. A. DEMIS AYENEW BEKELE TOYOTA YARIS MODEL NCP92L BEPRKV CHASSIS NO JTDBW923X71078485 ccl.399L MANFACTUR IN 2007 የሀብቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምት ብር 1,775,000.00

B. SEMIR ALI ADEM TOYOTA YARIS MODEL NCP92L-BEPRKV CHASSIS NO JTDBW923X71078485 ccl.399L MANFACTUR IN 2007 የሀብቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምት ብር 1,775,000.00 ነው

C. EBAZAN TAILOR PLC TOYOTA COROLLA CHASSIS NO JTDBW23E763109735,ccl.2L MANUFACTURD IN 2005 የሀብቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምት ብር 560,000.00 ነው::

D. MUZEMYINHASSENUSMA NO TOYOTA COROLLA CHASSIS NO JTDBW23E763109735,ccl.2L, MANUFACTURD IN 2005 የሀብቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምት ብር 1,675,000.00

  1. ስለሀብቱ አሻሻጥ መረጃ ከዕቃ አወጋገድ ቡድን ቢሮ ቁጥር 238 ስልከ ቁጥር (0222369094) ክፍል ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች በቅድሚያ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/10ኛውን .. ማስያዝ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ሀብቱን/ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ በግልጽ በማስፈር በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ አድርገው አድራሻው በኢትዮጵያ ጉምሩ ኮሚሽን ሞጆ //ቤት በማለት አስፍረው እስከ ቀን 25/11/2017 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 238 በተዘጋጀው የግልጽ ጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው
  4. ጨረታው በቀን 25/11/2017 . ከረፋዱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 25/11/2017 ከረፋዱ 430 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሞጆ ጉምሩክ //ቤት የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  5. አሸናፊው ያስያዘው ገንዘብ ከገዛው ዋጋ ጋር ታስቦ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ በመክፈል ሀብቱን መረከብ አለበት፡፡
  6. የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ የማይከፍል ከሆነ ለጨረታው በዋስትና ያስያዘው ገንዘብ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ የጨረታው አሸናፊነቱ ይሰረዛል፡፡
  7. ኮሚሽኑ ስለሀብቶቹ አሻሻጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል ሊሰርዝ ይችላል፡፡
  8. ማንኛውም ሰው የኢትዮጲያዊ ዜግነት ያለው መታወቂያ እና እድሜው 18 ዓመት በላይ የሆነ ሰው መወዳደር ይችላል፡፡

 

የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ /ቤት

 

Save Tender