Tender Detail

Tender Details

  • Company የየካ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-8-67-81-75
  • Website
  • Deadline28 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-07-28 00:00:00
  • Categories Sport Materials And Sportswear

የየካ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 በጀት አመት 1ኛ ዙር የስፖርት ትጥቅ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

5 ዙር 2017 .

 

የየካ//ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ /ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን 2018 በጀት መት 1 ዙር የስፖርት ትጥቅ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፤

ሎት 1 የስፖርት ትጥቅ ልብስ ግዥ (CPO-50,000)

ስለዚህ በጨረታ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ሀጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ተጋብዛችኋል

  1. የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. የአቅራቢነት የምስ ወረቀት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የተጨማሪ እሴት ክስ ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች ናሙና እንዲቀርብ የተጠየቁባቸውን ዕቃዎች መጫረቻ ሠነዳቸውን ሲያስገቡ አብረው የተጠየቀውን ወይም የሚወዳደሩበትን ናሙና የማስገባት ግዴታ አለባቸው
  6. የዘመኑን ግብር ስለመፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከላይ በተገለፀው መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር /ቤት ስም የተዘጋጀ በባንክ ከተረጋገጠ ሲፒኦ ኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ የማይመለስ ለአንዱ ሎት 200 (ሁለት መቶ ብር) በመፈል መውሰድ ይችላሉ
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናል እና ኮፒ መሆኑን በመግለፅ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. የጨረታ ሳጥኑ 11ኛው ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከቀኑ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 9 ውስጥ ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበት እና ቫትን ያካተተ መሆኑን አለመሆኑን ካልተገለፀ የቀረበው ዋጋ ቫት እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
  11. ተጫራቾች ጨረታውን ሲያሸንፉ የውል ማስከበሪያ CPO 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡
  12. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያላሟላ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም
  13. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ው። ስልክ ቁጥር፡- 011-8-67-81-75

 

የየካ//ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ /ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን

 

Save Tender