Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ወላይታ ሶዶ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 180 32 07
  • Website
  • Deadline11 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-08-11 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent

ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙት ከተሞች ማለትም፤ ለወላይታ ሶዶ እና አካባቢው፣ አረካ ፣ ሆሳዕና ፣ ወልቂጤ ፣ እምድብር፣ ቡታጅራ ወራቤ፤ አርባምንጭ፣ ሳውላ ፣ ጅንካ ፣ ዱራሜ እና ሀላባ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ሞዴሎች የመኪና ኪራይ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል።


 

መጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን /ቤት በስሩ ለሚገኙት ከተሞች ማለትም፤ ለወላይታ ሶዶ እና ካባቢው፣ አረካ ሆሳዕና ወልቂጤ እምድብር፣ ቡታጅራ ወራቤ፤ አርባምንጭ፣ ሳውላ ጅንካ ዱራሜ እና ሀላባ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ሞዴሎች የመኪና ኪራይ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል Standard Double Cabin pick up 4WD /Model >2003G.C መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዢን ለማግኘት በጨረታ ቁጥር 4277296 የንግድ መኪና ኪራይ ፈቃድ ላላችሁ ተጫራቾች የወጣ ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ፡፡

ስለዚህ የመኪና ኪራይ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከደ//ምዕ/ሪጅን (ወላይታ ሶዶ) ሰፕላይ ቼይን እና ኮምፕልያንስ ፍል፣ ቢሮ ቁጥር 104 በአካል በመቅረብ የማይመለስ 300 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከደ//ምዕ/ሪጅን (ወላይታ ሶዶ) ሰፕላይ ቼይን እና ኮምፐልያንስ ፍል፣ ቢሮ ቁጥር 104 በቀን 05/12/2017 . ከቀኑ 04:00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 05/12/2017 . ከጠዋቱ 430 ሰዓት ይከፈታል፡፡

መስፈርቶች (A, Eligibility Requirements)

  1. የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንየተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል (Availability of Bid Security, 50,000.00 ETB)
  2. የጨረታ ሰነድ ላይ ለመፈረም የሚያስችል የውክልና (Availablity of Letter of Authorization to sign the bid offers;)
  3. የተጫራቾች በስነ ምግባር ደንቦች የመገዛት ቃል ኪዳን ሰነድ / ቅጽ (Availability of anti-bribery pledge form)
  4. 2016 . ግብር የከፈለ እና የታደሰ (2017 .) ንግድ ፈቃድ ያለው (Bidders should have a valid and renewed trade license for the year 2017 E.C)
  5. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል (Bidders should be VAT & TIN registered)
  6. 2016 . ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል (Bidders should produce tax clearance certificate of year 2016 E.C.)

B, Technical requirements

  1. Minimum 4-year work experience up to June 2025
  2. Company profile including personnel data
  3. Compliance sheet (የአሟላለሁ ወይም አላሟላም መግለጫ)

ማስታወሻ

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልከ ቁጥር 046-180-32-07

 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ይታ ሶዶ

 

Save Tender