የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፈዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር የተለያየ ብራንድ (brand) ያላቸውን መኪናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፈዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር 1 መኪና ባራንዱ (brand) ቶዮታ ኮሮላ ክሮስ ሀይብሪድ 2023-5 (Toyota Corolla Cross Hybrid 2023-5) ወይም ቶዮታ ሱዙኪ ፍሮንቴክስ ሀይብሪድ 2025 (Toyota Suzuki fron x Hybrid 2025) ወይም ቱክሰን ሀይብሪድ 2024-5 ( Tuk-son Hybrid 2024-5) ወይም ቢዋይዲ ሶንግ ፕላስ ሀይብሪድ 2024-5 (BYD song plus hybrid 2024-5) የሆነ በተጫራቹ በተዘጋጀው የመኪናው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡
- ተጫራቾች በዚህ የንግድ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሌሎች ተያያዥ ህጋዊ ሰነዶችን አሟልቶ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ጨረታ ሰነዱን ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ጀሞ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን አጠገብ O.A.C.F ህንፃ ላይ ስድስተኛ ፎቅ ኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ዋና ፅ/ቤት የቢሮ ቁጥር 12 ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16 ተከታታይ ቀናት ብቻ መውሰድ ይችላሉ፡፡ ማሳሰቢያ ለሰነድ ግዥ የስራ ቀናትን ከሰኞ - አርብ እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን፡፡
- ተጫራቹ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10000 (አስር ሺ ብር) ቢድ ቦንድ በሲፒኦ ከጨረታ ሠነዱ ከፋይናንሺያል ኦሪጂናል ዶክመንት ጋር በማቅረብ መጫረት ይችላል፡፡
- ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት በ17ኛው ቀን ሲሆን 17ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ4፡30 ይከፈታል፡፡
- ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ተጫራቹ ጥሩ የመልካም ስራ አፈፃፀም ሪከርድ ከሌለው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ከድርጅቱ መረዳት ይቻላል፡፡
አድረሻ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ጀሞ ሚካኤል አጠገብ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ዋና መ/ቤት "OACF Building" ላይ 6ተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 12
ስልክ:- 0706795079/0910645442
የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር
