Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa City Roads Authority (የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን)
  • Address ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3-722825
  • Websitehttps://aacra.gov.et/
  • Deadline14 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2025-08-14 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent , Vehicles Rent

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል የሚኒባስ እና የፒክ አፕ መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/-2/001/2018

 

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል የሚኒባስ እና የፒክ አፕ መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

 

.

የዕቃው ዓይነት አገልግሎት

የስራ ሰዓት

መለኪያ

ብዛት

የስሪት ዘመን

ዝቅተኛ የመጫን አቅም

የጨረታ መለያ ቁጥር

ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

 

ሎት 1

 

ሚኒባስ መኪና

 

ከጠዋቱ 1200 ሰዓት እስከ ማሽቱ 230 ወይም ከምሽቱ 1130 ሰዓት እስከ ጠዋት 200

 

በቁጥር

 

114

 

>2010 ..

 

>12 ሰው ሹፌሩን ጨምሮ

 

አአከመባ/

ግብዓት/

2/001/2018

 

60 ቀን

ነሐሴ 08 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 445

ነሐሴ 08 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 515

ለአንድ ሚኒባስ እና ፒክአፕ መኪና ኪራይ የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 /ሃያ ብር/

ሎት 2

ባለ አራት ተካፋች ደብል ጋቢና ፒክአፕ መኪና

90

 

>5 ሰው ሹፌሩን ጨምሮ

 

ስለሆነም፣-

  1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ በመስኩ የተሰማሩበት የንግድ ስራ ፍቃድ፣ ሊራንስ፤ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፤ እና በመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ድረ-ገፅ (Online PPA Supplier list Registration Certificate) ላይ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡
  2. ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከሚዘጋበት ጊዜ ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት ከባለስልጣኑ /ቤት የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 መውሰድ ይችላሉ፡
  3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ከታወቀ ባን የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) 120 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለስልጣኑ /ቤት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ ፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ ዋና /ቤት ይከፈታል፡፡

ባለስልጣን /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ

ስልክ ቁጥር፡- 011-3-722825

 

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ሥልጣን

 

Save Tender