በአብክመ የጎንደር መም/ትም/ኮሌጅ ለኮሪዶር ልማት የቢሮ አድሳት የግንባታ ግዥ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ጎመትኮ/ግ/ፋ/ን/አስ-2/38 117
በአብክመ የጎንደር መም/ትም/ኮሌጅ ለኮሪዶር ልማት የቢሮ አድሳት የግንባታ ግዥ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋበዛል፡፡
- በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የሚመለከተው የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር / ያላቸው።
- የግዥው የብር መጠን 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለበት ለእዚህም ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች ከ1 እስከ 3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር እያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 19 መግዛት ይችላሉ፡፡ በ22ኛው ቀን 3፡35 ታሽጎ በ4፡00 ሰአት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ በዓል ከሆነ የሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሞሉትን ጠ/ዋጋ 2% በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በአማርኛ የተተረጎመ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ አለበት። በጥሬ ገንዘብ የሚያስይዙ ከሆነ በውስጥ ገቢ ደረሰኝ መቁረጥ አለበት፡፡
- ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ጎ/መ/ት ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር G1 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0581121634 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ጎንደር/መም/ትምህርት ኮሌጅ
