Tender Detail

Tender Details

  • Company የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሚዛን አማን ከተማ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline26 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-08-26 00:00:00
  • Categories Construction Works , Engineering Consultant

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማችን ለሚያሰራው Smart City Development ስራ የLocal Development Plan [LDP] and Urban Design Plan [UDP) የሚሰሩ አማካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሚ///አስ/ ፋይ////ቤት 2018 በጀት ዓመት በከተማችን ለሚያሰራው Smart City Development ስራ Local Development Plan [LDP] and Urban Design Plan [UDP) የሚሰሩ ማካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተትን መስፈርቶች በማሟ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  3. በከተማ ፕላንና ዲዛይን የማማከር ስራ ላይ የተሰማሩ መሆን አለባቸው
  4. ከደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ አማካሪዎች መሆን አለባቸው
  5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
  6. ግብር ስለመፈላቸው ከገቢዎች /ቤት ሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. የጨረታ ሰነድ ከግዥ ኬዝ ቲም የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን 500 /አምስት መቶ ብር/ ከፍለው በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ፡፡
  8. የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ሲመልሱ የህጋዊነት ሰነድ እና ፋይናንሻል የተሞላበትን ሰነድ 1 ኦሪጅናልና 1 ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. የጨረታ ማስከበሪያ 100,000 /አንድ መቶ ብር/ ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የተረጋገጠ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና እና በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ሬዲት ለሚ //አስ/ ፋይ////ቤት በማለት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  10.  ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ 22ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ታሽጎ በዚያው ቀን 400 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
  11.  ሰነዱን ሞልተው ወደ ጨረታ ሳጥን ለማስገባት ሲመጡ ተመዝግበውና ፈርመው ማስገባት አለባቸው፡፡
  12.  በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡
  13.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ // /ቤት

 

Save Tender