Tender Detail

Tender Details


የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ የቡናውን ዘርፍ ለመደገፍ በተሰጠው እርዳታ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ግጨ 01/2017

 

የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ የቡናውን ዘርፍ ለመደገፍ በተሰጠው እርዳታ ከዚህ በታች የተገለጹትን ማለትም፡-

ሎት 1 አላቂ የኮንስትራክሽንና የግንባታ ዕቃዎች የኤሌክትሪክ ቁሳቁሶች

ሎት 2 ቋሚ የላቦራቶሪ ዕቃ ኤር ኮንዲሽነሮችና ቬንትሌተሮች ወዘተ

ሎት 3 ለመስኖ መስመር ዝርጋታ የሚያገለግሉ የተለያዩ መገጣጠሚያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ዚህ ተጫራቾች:-

  1. የዘመኑን በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑበት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ግብር የመፈል ግዴታቸውን የተወጡ ስለመሆናቸው ሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. የግብር ፈያ መለያ ቁጥር /Tin Number/ ሰርተፊኬት ያላቸውና
  5. በመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይና (WebSite) የተመዘገቡ ስለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 200 ሰዓት እስከ ቀኑ 1030 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በመግዛት ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ብር 10,000.00 /አስር ብር/ በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ በጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል ስም በማስያዝ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መልኮ በሚገኘው የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል የግዢ የስራ ክፍል በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ። /የአሸናፊዎች የዕቃ ማስረከቢያ ቦታ መልኮ በሚገኘው ዋና ማዕከል መሆኑን እንገልጻለን።

ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መልኮ በሚገኘው የጅማ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ነሀሴ 21 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 430 ሰዓት ይከፈታል።

በበለጠ ለመረዳት በስልክ ቁጥር 0474525561/0911749116 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጅማ የግብርና ምርምር ማዕከል

 

Save Tender