Tender Detail

Tender Details

  • Company Finchaa Sugar Factory (ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክስኮ፣ ፌሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-551-25-47
  • Website
  • Deadline28 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-08-28 00:00:00
  • Categories Machinery Spare Parts , Construction Vehicle , Vehicle Spare Parts

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ОТ/16/2017

 

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

Lot

Description

Lot-1

Wheel Case Excavator Spares (PR-No. 43583)

Lot-2

Manito Crane Spare Parts (PR-No. 43584)

Lot-3

Different Types of Bearing (PR-No. 43593)

 

  1. ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ስርተፊኬት በማቅረብ እና ለያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ቡድን

ሜክስኮ፣ ፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209

የስልክ ቁጥር 011-551-25-47

ክስ ቁጥር 011-551-29-11

  1. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ ቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 800 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስባት ይችላሉ፡፡
  3. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 815 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  4. ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ

 

Save Tender