Tender Detail

Tender Details

  • Company በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና የግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ልደታ ክ/ከተማ መሬት አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አጠገብ ወይም በላይ ተክሉ ኬክ ቤት አጠገብ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118722106
  • Website
  • Deadline26 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-08-26 00:00:00
  • Categories Printed Advertising Materials , Vehicles Rent , Food Items And Drinks , Decor Work

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር01/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

በልደታ /ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር01/2018 . ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1. የተለያዩ የህትመት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስከበሪያ ብር 2000.00

ሎት 2. የተለያዩ የተሽከርካሪ የኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00

ሎት 3. የአዳራሽ ዲኮር ስራ እና ዲጂ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስከበሪያ ብር 1000.00

ሎት 4. የታሸገ ውሃ እና ከሻይ ቡና ከነ ሙሉ ሴሬሞኒው (ለምሳሌ፡- ቡና፣ቆሎ፣ ወዘተ) ማስከበሪያ ብር 5000.00

1. ተጫራቶች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በልደታ /ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት ግዥ ቡድን ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር በመከፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

2. ተጫራቶች

. በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፡፡

ለ. የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ እና ቲን ነበር፣ታከስ ከሊራንስ ማቅረብ የሚችል፡፡

3. በየሎቱ በተቀመጠው መሠረት የጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን (CPO) “የልደታ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች /ቤትበሚል ስም በማሰራት ከሰነዱ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በሚገኘው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ የተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በልደታ ከፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት ግዥ ቡድን

በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

5. ለጨረታ ከቀረቡት ዕቃዎች ዝርዝር ውስጥ /ቤቱ 25 ጨምሮም ሆነ ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

6. ተጫራቾች በጨረታው ቢያሸንፉ ሊያቀርቡ የሚችሉትን እቃ ናሙና ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን፣ በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት አሸናፊነቱ ተገልፆ በሚሰጠው የግዥ ትዕዛዝ መሠረት ዕቃዎችን ቀደም ሲል አቅርቦች በተመረጠው ናሙና መሠርት ብቻ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ ለመ/ቤታችን ንብረት ከፍል ማስረከብ አለበት፡፡

7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 1030 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 400 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

8. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ-

በልደታ /ከተማ ዲዛይንና ገንባታ ስራዎች /ቤት ስልክ ቁጥር 0118722106

አዲስ አበባ ልደታ /ከተማ መረት አስተዳደር ቅርንጫም /ቤት አጠገብ ወደም በላይ ተክሱ

ኬክ ቤት አጠገብ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502

በልደታ /ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት

Save Tender