Tender Detail

Tender Details


ፀደይ ባንክ አ.ማ ከስር የተዘረዘሩትን ዕቃዎች/አገልግሎቶች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ፀደይ ባንክ /./ Tsedey Bank (S.C)

 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ///0020/2017

 

ፀደይ ባንክ አ. ስር የተዘረዘሩትን ዕቃዎች/አገልግሎቶች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Lot 1 – Supply, Installation, Configuration, Training and Support of Smart POS Device

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታው መዝጊያ ቀን

የጨረታው መክፈቻ ቀን

POS Device

pcs

200

ነሐሴ 22 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 400

ነሐሴ 22 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 430

 

Lot 2 – Vulnerability Assessment & Penetration Testing Solution Acquisition

የዕቃው አይነት

የጨረታው መዝጊያ ቀን

የጨረታው መክፈቻ ቀን

Vulnerability Assessment & Penetration Testing Solution

ነሐሴ 22 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 400

ነሐሴ 22 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 500

 

ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ ድርጅት /ነጋዴ/ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን

  1. 2017 . የታደስ ንግድ ፈቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት፣ የግብር መክፈያ ሰርቲፊኬት፣ የታክስ ክሊራንስና የብቃት ማረጋገጫ ሊኖራቸ ይገባል ቴክኒካል ዶክሜንትና የሚያቀርቡበትን ዋጋ በጨረታ ዶክሜንቱ መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  2. ለጨረታ ማስከበሪያ የአጠቃላይ ዋጋውን 2% ወይም የአጠቃላይ ዋጋው 2% ከብር 500,000.00 የሚበልጥ ከሆነ ብር 500,000.00 በሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ 90 ቀን በፀደይ ባንክ . ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል ከየትኛውም የፀደይ ባንክ . ቅርንጫፍ የተሰጠ ሲፒኦም ሆነ ባንክ ጋራንቲ ተቀባይነት የለውም
  3. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከነሐሴ 08 ቀን 2017 . ጀምሮ ባሉት የስራ ቀኖች ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ 7:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 11:00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ አምስት መቶ ብር /500.00/ ፀደይ ባንክ ለገሃር ቅርንጫፍ ወይም በማንኛውም የፀደይ ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና /ቤት 16 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09 ከግዥ ክፍል ሰነዱን ሰድ ይችላሉ
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ ጨረታው እስከሚዘጋበት ቀን ከጠዋቱ 400 ድረስ አዲስ አበባ ንጋተራ አካባቢ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዝቅ ብሎ በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋና /ቤት 16ተኛ ፎቅ ግዥና አስተዳደር ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታው ጨረታው በተዘጋበት ዕለት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ 430 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል
  5. የጨረታ መዝጊያ ዓት ካለፈ በኋላ የሚመጣ ማንኛዉም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
  6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አዲስ አበባ ገሃር ስልክ ቁጥር 0911089281/0911383713

 

ፀደይ ባንክ .

 

Save Tender