Tender Detail

Tender Details

  • Company የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ከሚሴ ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033 554 0144
  • Website
  • Deadline29 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-09-01 00:00:00
  • Categories Vehicle Battery , Vehicle tire , Vehicle Spare Parts

በአብከመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከሚሴ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት አመት የመኪና ጎማ፣ ባትሪ እንዲሁም የመኪና ስፔር የመኪና መለዋወጫ እቃ /በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የመኪና ባትሪ እና ጎማ እንዲሁም የመኪና ስፔር /የመኪና መለዋወጫ እቃ ግዥ/

ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአብከመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት ለከሚሴ ከተማ አስተዳደር ሴክተር /ቤቶች 2018 በጀት አመት የመኪና ጎማ፣ ባትሪ እንዲሁም የመኪና ስፔር የመኪና መለዋወጫ እቃ /በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ ፡-

  1. ለስራው ሀጋዊ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ለስራው የምዝገባ የምስከር ወረቀት ያላቸው፤የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው፤
  2. የጨረታው ሰነድ ከከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በማድረግ በታሽገ ኤንቨሎፖች በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት /15/ ቀን ከጠዋቱ 230 ሰዓት እስከ 1100 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታው በቀን 26/12/ 2017 . ከጠዋቱ 4:30 ላይ በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 1% (አንድ ፐርሰንት በጥሬ ገንዘብ ወይንም በባንክ ትእዛዝ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው።
  6. የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃላይ ድምር ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርበታል።
  7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  8. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ፤ በከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት በግንባር በመቅረብ ወይንም በስልክ ቁጥር 033 554 0144 ደውለው መረዳት ይችላሉ።

 

የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender